የአገልግሎቱ ክፍያ መጠን አና የሚያስፈልጉ ቅጾች /ፎርሞች/

ለትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ የሚከፈል የአገልግሎት ዋጋ

ተራ ቁ.  የመታወቂያ ዓይነት የአገልግሎት ጊዜ  የክፍያ ተመን
1 የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ 5 ዓመት 200 ዶላር
2 መታወቂያው አገልግሎቱ አብቅቶ ሲተካ/ሲለወጥ 200 ዶላር
3 መታወቂያው ተበላሽቶ ሲለወጥ ከመደበኛ ክፍያ በተጨማሪ 10%
4    በጠፋ ምትክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰጥ፣

·  ለሁለተኛ ጊዜ ሲሰጥ፣   ለሶስተኛ ጊዜ እና ከዛ በላይ በጠፋ ምትክ ሲተካ፣

ከመደበኛ ክፍያ በተጨማሪ 20%

ከመደበኛ ክፍያ በተጨማሪ 50%

ከመደበኛ ክፍያ በተጨማሪ 100%

5 ትወልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ በወቅቱ ያላሰደሰ በየቀኑ የሚከፈለው መቀጮ ፣   ከ1 – 15 ቀን ካሳለፈበየቀኑ የሚከፈል 3 ዶላር  ከ16ተኛው ቀን በኋላ ካሳለፈ በየቀኑ 5 ዶላር
ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ ቅጾች /ፎርሞች/
  1. በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው ለመጀመሪያ ግዜ መታወቂያ ካርዱን ለሚጠይቁ/ቅጽ 1/ click here
  2. በትውልድ ኢትየጵያዊ መታወቂያ ካርድ ኖራቸው ለባለቤታቸው ለሚጠይቁ/ቅጽ 2/  click here
  3. መታወቂያ ካርዱ የአገልግሎት ዘመኑ በማለቁ ለማሳደስ ለሚጠይቁ  click here
  4. በጠፋ ወይም በተበላሸ ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ምትክ ለሚጠይቁ  click here
  5. ሲጠቀሙበት የነበረ ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለመመለስ ለሚጠይቁ /ቅጽ  click here