አገልግሎቱ የሚፈጅበት ጊዜ : ክፍያ መጠንና ቅጾች /ፎርሞች/

አገልግሎቱ የሚፈጅበት ጊዜ
ለሁሉም ውክልና ጠያቂዎች
  • በአካል ቀርበው ለሚያስፈፅሙ በ24 ሰዓት ውስጥ
  • መልዕክት /mail/ ለሚልኩ ማመልከቻው ኤምባሲያችን ከደረሰበት ሰዓት ጀምሮ በ48ሰዓት ተጠናቅቆ ይላካል
የአገልግሎቱ ክፍያ መጠን
  • ለኢትዮጵያዊያንና በትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ
62 ዶላር
  • የሌላ አገር ዜጋ ለሆኑ/በትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ካርድ የሌላቸው/ አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሌላቸው
95 ዶላር
ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ ቅጾች /ፎርሞች/
1.      የማመልከቻ ቅጽ  /Click here to download a FORM/