አሻራ መሟላት ያለበት

አሻራ መሟላት ያለበት
  • አዲሱ ማሽን ሪደብል ፓስፖርት ለማግኘት የጣት አሻራ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን ከዚህ ቀደሞ አዲሱን ፓስፖርት ሲወስዱ የጣት አሻራ ሰጥተው ከነበረ በድጋሚ መስጠት አያስፈልግዎትም፡፡
  • እድሜአቸው ከ14 አመት በታች የሆኑ ህጻናት አሻራ መስጠት አይጠበቅባቸውም፣
  • ሆኖም ከዚህ ቀድሞ ከ14 ዓመት በታች በመሆናቸው ምክንያት ያለ አሻራ አዱሱ ፓስፖርት ተዘጋጅቶላቸው ከነበረና አሁን ከ14ዓመትና በላይ ከሆኑ የጣት አሻራ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጣት አሻራ እንዴት ማቅረብ ይቻላል
    • በአቅራቢያዎ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ወይም
    • የጣት አሻራ ለመውሰድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ዘንድ በመሄድ አሻራዎን ሰጥተው  መላክ/መስጠት ይችላሉ
  • የጣት አሻራዎ ፓሊስ ወይም የጣት አሻራ ለመውሰድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች በሚሰጡበት ማንሻ ወረቀት አስነስተው ቢያቀርቡ/ቢልኩ ይመረጣል፣ ካልሆነ በድረገጻችን ላይ ባለው ፎርም ፎርም ላይ አስነስተው ሊልኩ ይችላሉ፡፡