ለፓስፖርት የሚከፈል የአገልግሎት ዋጋ
በጠፋ ፓስፖርት ምትክ ሲሰጥ ተጨማሪ ክፍያ · ለመጀመሪያ ጊዜ ምትክ ሲሰጥ በመደበኛ ክፍያ ላይ ተጨማሪ 50%፣ · ለሁለተኛ ጊዜ ምትክ ሲሰጥ በመደበኛ ክፍያ ላይ ተጨማሪ 100%፣ · ለሶስተኛ ጊዜ ምትክ በ5 ዓመት ጊዜ ውስጥ ጥያቄ ከቀረበ በመደበኛ ክፍያ ላይ ተጨማሪ 200%፣ ፓስፖርት እንዲዘጋጅላቸው በፈጣን መልዕክት ከፍለው ወደ አገር ቤት እንዲላክ ከተፈለገ ከመደበኛ ክፍያ በተጨማሪ 30% ይከፈላል፡፡ |